• የግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

  • May 15 2024
  • Length: 21 mins
  • Podcast
የግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት cover art

የግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

  • Summary

  • የአሜሪካን የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን፣ የኦሮምያን የፖለቲካና ፀጥታ ችግር ለመፍታት ሁሉን አቀፍ ድርድር እንዲደረግ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ጠይቀዋቸዋል። በአማራ ክልል የሰላም እጦት ሰበብ በተለያዩ አካባቢዎች ትምሕርት ቤቶች በመዘጋታቸው ሴት ተማሪዎች እንዲያገቡ እየተገደዱ መሆኑን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሶዶ ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ እንዲከፋላቸው በአደባባይ ሰልፍ ጠይቀዋል። እነዚህና የካናዳ መንግሥት እርዳታ ለቀድሞ ተዋጊዎች እንዲሁም በጎ ፈቃደኛዋ ሲስተት ካሕሳ ሓጎስ መሸለማቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎች ተካተዋል።
    Show More Show Less

What listeners say about የግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔት

Average Customer Ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.

In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.