ዜና መጽሔት cover art

ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

By: DW
Listen for free

About this listen

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መፅሔት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል። የዶይቼ ቬለን ሥርጭት በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በቀጥታ ማድመጥ ይቻላል። በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ የዶይቼ ቬለን ዜና መጽሔቶች ያዳምጡ።2025 DW Politics & Government
Episodes
  • የሕዳር 6 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
    Dec 15 2025
    ዜና መጽሔት ዛሬ፤ 82,000 የቀድሞ ተዋጊዎች በአራት ክልሎች ወደ መደበኛ ኑሮ መመለሳቸዉ፤በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ክህናቱ እንዴት ተገደሉ? በዳሰነች ወረዳ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲሁም የትራምፕ አስተዳደር ከአሜሪካ እንዲወጡ የሚፈልጋቸዉ ኢትዮጵያዉያን ሁኔታ የተሰኙ ርዕሶችን አካቷል።
    Show More Show Less
    19 mins
  • የዜና መጽሔት፤ ታህሳስ 3 ቀን 2028 አርብ
    27 mins
  • የታኅሣሥ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Dec 11 2025
    ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ በኩል የተባባሰው የነዳጅ እጥረት በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ሳይቀር ተሽከርካሪዎችን ከሥራ ሲያስተጓጉል፤ አማራ ክልል ወሎ ላይ ነዳጅ በገዛ እራሴ ከመሬት እየወጣ አካባቢው ላይ መፍሰሱ እየተነገረ ነው፤ ሁለቱንም የሚያስቃኙ ዘገባዎች ደርሰውናል። የዜና መጽሔቱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው «ጊፋታ» በዩኔስኮ መመዝገቡን የሚገልጹ ዘገባዎች ተካተዋል።
    Show More Show Less
    21 mins
No reviews yet
In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.