• የዜና መጽሔት፤ ታሕሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞ
    Dec 16 2025
    የዜና መጽሔታችን በጥንቅሩ ኢዜማ የፓርቲው የትምህርት ፖሊሲ በትምህርት ሚኒስቴር ተግባራት ውስጥ እየተፈፀመ መሆኑን ማስታወቁ ፤ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሹም ሽር ማድረጉ፤ ኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በከፍተኛ አመራርነት ለዓመታት ያገለገሉ ፖለቲከኛ ደስታ ድንቃ ከፓርቲው መውጣታቸውን ማረጋገጣቸው፤ በአማራ ክልል ከሶስት ዓመት በላይ ተቋርጦ የነበረው የመምህራን ዝውውር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ እና የቀጠለው የሩስያ ዩክሬን ጦርነት እና አዲሱ የሰላም ሐሳብ በሚሉ ርዕሶች የተሰናዱ የዕለቱ ዘገባዎቻችን በቅደም ተከተል ይተነተናሉ።
    Show More Show Less
    24 mins
  • የሕዳር 6 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
    Dec 15 2025
    ዜና መጽሔት ዛሬ፤ 82,000 የቀድሞ ተዋጊዎች በአራት ክልሎች ወደ መደበኛ ኑሮ መመለሳቸዉ፤በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ክህናቱ እንዴት ተገደሉ? በዳሰነች ወረዳ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲሁም የትራምፕ አስተዳደር ከአሜሪካ እንዲወጡ የሚፈልጋቸዉ ኢትዮጵያዉያን ሁኔታ የተሰኙ ርዕሶችን አካቷል።
    Show More Show Less
    19 mins
  • የዜና መጽሔት፤ ታህሳስ 3 ቀን 2028 አርብ
    27 mins
  • የታኅሣሥ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Dec 11 2025
    ኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ በኩል የተባባሰው የነዳጅ እጥረት በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ሳይቀር ተሽከርካሪዎችን ከሥራ ሲያስተጓጉል፤ አማራ ክልል ወሎ ላይ ነዳጅ በገዛ እራሴ ከመሬት እየወጣ አካባቢው ላይ መፍሰሱ እየተነገረ ነው፤ ሁለቱንም የሚያስቃኙ ዘገባዎች ደርሰውናል። የዜና መጽሔቱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው «ጊፋታ» በዩኔስኮ መመዝገቡን የሚገልጹ ዘገባዎች ተካተዋል።
    Show More Show Less
    21 mins
  • የታኅሣሥ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    15 mins
  • የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 29 ቀን 2018
    Dec 8 2025
    ዜና መጽሔት፤ ባለፈው ሳምንት የታገቱት የኦሮምያ ክልል አቃቤያነ ሕግ መለቀቃቸውን የኦሮምያ ክልል የጠበቆች ማኅበር ለዶቼቬለ ማስታወቁ፤ 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ መከበር፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጎርጎሮሳዊው አሜሪካ ለተወለዱና ለሚወለዱ ህጻናት የገንዘብ ስጦታ ለማበርከት ቃል ገብተዋል።
    Show More Show Less
    18 mins
  • የህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    Dec 5 2025
    የዜና መጽሔቱ አራት ጉዳዮችን ያስተነትናል፦ በተራዘመ ግጭት ካለፈው ይልቅ መጭው ጊዜ ያሳስበናል፦ ነዋሪዎች፣ በአማራ ክልል መንግሥት ከአፋሕድ ጋር ተፈረመ የተባለው ሥምምነት ፣ ኢህአፓ በገዢው ፓርቲ ላይ ያቀረበው አቤቱታ፣ እንዲሁም ኮርዶፋን ሌላዋ ኤል ፋሺር የመሆን ሥጋት እንደተጋረጠባት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ፎልከር ቱርክ አስጠነቀቁ ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ።
    Show More Show Less
    22 mins
  • የሐሙስ ኅዳር 25 ቀን፣ 2018 ዓ.ም መጽሔተ-ዜና
    Dec 4 2025
    የትግራይ ሚሊሽያዎች የክልሉን ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት እና ድምጸ ወያኔ ቴሌቪዝን ጣቢያን መቆጣጠራቸውን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ይህና የትግራይ ክልል በጀት መቋረጥ ያሳደረው ስጋት ፣ የዩናትድስቴትስ የኢሚግሬሽን ባለሥልጣናት፣ በሚኒሶታ የሚኖሩ ሶማሊያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመራቸው እንዲሁም በጊኒቢሳው የተከሰተው ቀውስ ፣ ዜና መጽሔት የሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ናቸው ። ሳምንታዊው የባህል መድረክ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በሥነ-ጥበቡ ዘርፍ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉን
    Show More Show Less
    20 mins