አውስትራሊያ ስትገለጥ cover art

አውስትራሊያ ስትገለጥ

አውስትራሊያ ስትገለጥ

By: SBS
Listen for free

About this listen

ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።Copyright 2025, Special Broadcasting Services Social Sciences
Episodes
  • #105 Celebrating small wins at work - #105 Celebrating small wins at work
    Mar 4 2026
    Learn useful English for talking about small wins at work. Practise phrases for celebrating achievements, staying motivated, and making progress step by step. - በሥራ ቦታ ስለ አነስተኛ የአሸናፊነት ውጤት ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። ስኬቶችን የማክበር፣ በከፍተኛ ተነሳሽነት መዝለቅንና ደረጃ በደረጃ ዕድገት የማስየትን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ።
    Show More Show Less
    7 mins
  • #104 Talking about school exams | NAPLAN - #104 Talking about school exams | NAPLAN
    Feb 19 2026
    Learn useful English for talking about school tests, studying, exam pressure, and when you do really well. - የትምህርት ቤት ፈተናዎችን፣ ጥናት፣ የፈተና ጫናንና ማለፊያ ውጤትን አስመልክቶ ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ።
    Show More Show Less
    10 mins
  • "ባለቤቴ ስሟ እመቤት ነው፣ 'የእኔ እመቤት' እያልኩ ነው የምጠራት፤ እስካሁን ለምን ሳላገባ ቆየሁ አሰኝታኛለች።" ዮናስ ሐጎስ
    Feb 17 2026
    "በእዚህኛው ቀን ብቻ አይደለም፤ ለእኔ ሁሌም ክብረ በዓሌ ነህ። አንተን ካገኘሁበት ቀን ጀምሮ ሕይወቴ ተቀየረ። ደስታዬ የሚነገር ሳይሆን የሚታይ ሆነ። 'ፍቅር ውሳኔ ነው' ይባላል፤ እንኳን አገኘሁህ፤ ሕይወቴን ሁሉ ከአንተ ጋር ለመኖር ወሰንኩ። አንኳን አገባሁህ። ሁሉ ነገሬን ሰጠሁህ። ዘላለሜን፤ ሕይወቴን ሳይቀር እስጥሃለሁ። ቃሌ ነው። እንኳን ለቫለንታይን ቀን አደረሰህ!" ሰናይት ጥበቡ - ለባለቤቷ ንጉሡ ታየ (ከሲድኒ)
    Show More Show Less
    12 mins
No reviews yet
In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.