"ባለቤቴ ስሟ እመቤት ነው፣ 'የእኔ እመቤት' እያልኩ ነው የምጠራት፤ እስካሁን ለምን ሳላገባ ቆየሁ አሰኝታኛለች።" ዮናስ ሐጎስ cover art

"ባለቤቴ ስሟ እመቤት ነው፣ 'የእኔ እመቤት' እያልኩ ነው የምጠራት፤ እስካሁን ለምን ሳላገባ ቆየሁ አሰኝታኛለች።" ዮናስ ሐጎስ

"ባለቤቴ ስሟ እመቤት ነው፣ 'የእኔ እመቤት' እያልኩ ነው የምጠራት፤ እስካሁን ለምን ሳላገባ ቆየሁ አሰኝታኛለች።" ዮናስ ሐጎስ

Listen for free

View show details

About this listen

"በእዚህኛው ቀን ብቻ አይደለም፤ ለእኔ ሁሌም ክብረ በዓሌ ነህ። አንተን ካገኘሁበት ቀን ጀምሮ ሕይወቴ ተቀየረ። ደስታዬ የሚነገር ሳይሆን የሚታይ ሆነ። 'ፍቅር ውሳኔ ነው' ይባላል፤ እንኳን አገኘሁህ፤ ሕይወቴን ሁሉ ከአንተ ጋር ለመኖር ወሰንኩ። አንኳን አገባሁህ። ሁሉ ነገሬን ሰጠሁህ። ዘላለሜን፤ ሕይወቴን ሳይቀር እስጥሃለሁ። ቃሌ ነው። እንኳን ለቫለንታይን ቀን አደረሰህ!" ሰናይት ጥበቡ - ለባለቤቷ ንጉሡ ታየ (ከሲድኒ)
No reviews yet
In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.