Understand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ cover art

Understand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ

Understand Aboriginal land rights in Australia - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችን የመሬት መብቶች መገንዘብ

Listen for free

View show details

About this listen

You may hear the protest chant, “what do we want? Land rights!” —but what does it really mean? Land is at the heart of Aboriginal and Torres Strait Islander identity, culture, and wellbeing. Known as “Country,” it includes land, waterways, skies, and all living things. In this episode of Australia Explained, we explore Indigenous land rights—what they involve, which land is covered, who can make claims, and the impact on First Nations communities. - ምናልባትም "የምንፈልገው ምንድን ነው? የመሬት መብቶች!" የሚል የተቃውሞ ሠልፍ መፈክር ሰምተው ይሆናል፤ ግና በእርግጥ ምን ማለት ነው? መሬት የአቦርጂናል እና ቶረስ መሽመጥ ደሴት የማንነት፣ ባሕልና ደህንነት ማዕከል ነው። "ሀገር" በሚል ዕሻቤ የሚታወቀው አባባል መሬት፣ የውኃ መስመሮች፣ ሰማይ እና ሕይወት ያላቸውን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው። በእዚህ አውስትራሊያ ስትገለጥ ክፍለ ዝግጅት፤ የነባር ዜጎች የመሬት መብቶች ምንን እንደሚያካትቱ፣ የትኛውን መሬት እንደሚሸፍን፣ ማን የባለቤትነት ይገባኛልን ማንሳት እንደሚችል እና በነባር ዜጎች ማኅበረሰባት ላይ ስላለው ተፅዕኖ እንዳስሳለን።
No reviews yet
In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.