"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ cover art

"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ

"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ

Listen for free

View show details

About this listen

በዩኒቨርሲቲ Exeter የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ተማሪ ናዲያ ሞናያ፤ ምርምራቸው ስለሚያተኩርበት ለውጥ የሚያሻቸው የሴቶች ጉዳዮችና የመድብለ ባሕል ፋይዳዎችን አንስተው ያናገራሉ። ከግጥም ሥራዎቻቸው በቅርቡ "I Hugged a Tree" በሚል ርዕስ ለአባታቸው ዝክረ መታሰቢያ ከፃፉት የስንኝ ቋጠሯቸው በቅንጭቡ ያስደምጣሉ።
No reviews yet
In the spirit of reconciliation, Audible acknowledges the Traditional Custodians of country throughout Australia and their connections to land, sea and community. We pay our respect to their elders past and present and extend that respect to all Aboriginal and Torres Strait Islander peoples today.